የማሳያ ሜኑበነፃ ይጀምሩ

ከጀበና ወደ ስኒ የሚቀዳ ቡና

ጀበና ቡና ቤት

ቡና እንደ ባህሉ፦ በዝግታ፣ በጋራ፣ በሦስት ዙር

ቡና

  • በትሪ ላይ ወዳለ ትንሽ ስኒ የሚቀዳ ቡና
    የሼፍ ምርጫ

    ብር 250

    በፊትዎ የሚቆላ፣ በጀበና የሚፈላ ቡና፦ አቦል፣ ቶና፣ በረካ ከፈንዲሻና ከዕጣን ጋር።

  • ብር 70

    በእንፋሎት የሞቀ ወተት ያለው ኤስፕሬሶ።

    ማኪያቶ
  • ብር 60

    ኤስፕሬሶ
  • ብር 60

    ጥቁር ቡና ከጤና አዳም ቅጠል ጋር።

    ለቡና ሥነ ሥርዓት ከጀበና ወደ ስኒዎች የሚቀዳ ቡና

ጭማቂ

  • ብር 160

    በንብርብር የተዘጋጀ አቮካዶ፣ ማንጎና ፓፓያ።

    ስፕሪስ

የሚበላ

  • ብር 50

    የተቆላ ገብስና ሽምብራ።

    • የጾም
    • ቪጋን
    ቆሎ
  • ብር 60

    የትግራይ አይነት ጣፋጭ ዳቦ፣ በቁራጭ።

    አምባሻ
  • አልቋል

    ብር 90

    ክሮሳንት

ዋጋዎቹ ተእታን ያካትታሉ።

የክፍያ መንገዶች

  • ቴሌብር: 000 000 (Jebena Coffee House)
  • ሲቢኢ ብር: 0000 000 000 (Jebena Coffee House)

ሰኞ–ቅዳሜ 12:30 ጠዋት – 3:00 ማታ · እሑድ 2:00 ጠዋት – 2:00 ማታ

ፒያሳ፣ አዲስ አበባ

ዲጂታል ሜኑ በ EthioDigitalMenu